አስተያየት: የፌዴሬሽን ም/ቤት ውሳኔ፣ የትግራይ ክልላዊ ምርጫ እና ቀጣይ እውነታዎችነ

ህገ-ወጥ የተባለው የትግራይ ክልል ምርጫ ልዩ ስጋት ፈጥሯል። አንዳንድ የሃገርትቷ ዘጎች እንደምሰጉት ከሆነ፣ የትግራይ ክልል ህዝባዊ ሃርነት ብሎ የተነሳው ሃይል ፣ የዛሬ 50 አመት በባዳዎች ሴራ ከጠነሰሰው ጦስ ጋር ተያያዥነት አለው። በዚህ ሁኔታ ያች ክልል ከቀጠለች ነገ “ተገንጥላ ሃገር ለመሆን” የፌደራል ስርአትን ወይም ስምምነትን የሚትከተል አይመስልም።
ይህንን ትኩሳት አስመልክተው የቀድሞ ፌደረሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ምልከታ እንድምታ መመልከት በቅ ነው።

ይመልከቱ፣ Take a look

Leave a Reply